Mission Europe – Mission Berlin | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle

Mission Europe ለጀማሪዎች የተዘጋጀ የቋንቋ ትምህርት ሲሆን ፦ Mission Berlin ፦ Misja Kraków እና Mission Paris የሚሰኙትን ልብ ሰቃይ ወንጀል ነክ ታሪኮችን አካቶዋል። ወደ ቋንቋው ዓለም በመዝለቀ የፖላንድኛ፣የ ጀርመንኛ ወይም የፈረንሳይኛ ቋንቋ ይማሩ።

0 Likes     0 Followers     1 Subscribers

Sign up / Log in to like, follow, recommend and subscribe!

Website
http://www.dw.com/amharic/?maca=amh-DKpodcast_missionberlin_amh-5118-xml-mrss
Description
Mission Europe ለጀማሪዎች የተዘጋጀ የቋንቋ ትምህርት ሲሆን ፦ Mission Berlin ፦ Misja Kraków እና Mission Paris የሚሰኙትን ልብ ሰቃይ ወንጀል ነክ ታሪኮችን አካቶዋል። ወደ ቋንቋው ዓለም በመዝለቀ የፖላንድኛ፣የ ጀርመንኛ ወይም የፈረንሳይኛ ቋንቋ ይማሩ።
Language
🇪🇹 Amharic
last modified
2019-01-14 14:46
last episode published
2010-02-25 10:44
publication frequency
0.29 days
Contributors
DW.COM | Deutsche Welle owner   author  
Explicit
false
Number of Episodes
25
Rss-Feeds
Detail page
Categories
Education K-12 Higher Education Language Courses

Recommendations


Episodes

Date Thumb Title & Description Contributors
25.02.2010

Mission Berlin 24 – ሰዐቱ ይሮጣል

አና በ 1961 ዓ ም የደበቀችውን የብረት ሳጥን መልሳ ታገኘዋለች። ስለዛገ ግን መክፈት ያቅታታል። ሲሳካላት ደግሞ ያረጀ ቁልፍ ታገኛለች። የሚስጥር ቁልፍ ይሆን? ሰዐቱ ይሮጣል። አና የብረት ሳጥኑን መክፈት አለባት። ተጫዋቹ ግን ሌላ ሰው ባለበት ማህሌቱን እንዳትከፍት ያስጠነቅቃታል። ሳጥኑ ውስጥ አሮጌና የዛገ ቁልፍ ታገኛለች። ቀይ ለባሿን ሴት ለማሸነፍ አሁን ቶሎ ብላ ወደ 2006 ዓ ም መመለስ...
DW.COM | Deutsche Welle author
25.02.2010

Mission Berlin 25 – በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ

ሰዐቱ እየጠበበ ነው። አና ፓውልን መሰናበት አለባት ወደ ህዳር 9 2006 ዓ ም ለመመለስ። ተልኮዋን ለማሳካት 5 ደቂቃዎች ብቻ ናቸው የቀሯት። ይበቋት ይሆን? ተጫዋቹ አና ያለውን ግርግር ተጠቅማ እንድትጠፋ ይመክራታል። አና ግን ፓውልን ሳትሰናበት መጓዝ አትፈልግም። የጨዋታውን ውጤት ስትመዘግብ የዛገው ቁልፍ እንቆቅልሹን ለመፍታት የሚያስፈልጋት አንደኛው ቁልፍ እንደሆነ ትደርስበታለች። ሌላኛው ደ...
DW.COM | Deutsche Welle author
18.02.2010

Mission Berlin 26 – የጊዜ ተሞክሮ

ወደ አሁን ስንመለስ አና ከፓውል ጋር የድሮውን የሚያስታውሰውን ነገር ለመዝጋት ትሞክራለች። ግን የሚስጥር ቁልፉ ይጠፋታል። አና ሙዚቃውን ትከተላለች። ቀይ ለባሿ ሴት ብቅ ትላለች። ሀላፊዋ የ አናን እቅድ ግብ ከመግባቱ በፊት ታበላሽ ይሆን? አና ወደ ጥንት ትመለሳለች። ፓውልን የዛገውን ቁልፍ ታሳየዋለች የድሮውን የሚያስታውሰውን ነገር እንዲቀረቅርበት። ግን ለዛ የሚስጥር ቁልፉ ያስፈልጋታል። እሱ ...
DW.COM | Deutsche Welle author
18.02.2010

Mission Berlin 23 – እስከ በኋላ

አና በሞተር ሳይክል ወደ በርንአወር መንገድ ትወሰዳለች። የሚወስዳት ሰው ኤምረ ኦጉር ይባላል። መልካም ጊዜ በበርሊን ይመኝላታል። ግን ከቀይ ለባሿ ሴት ለማምለጥና የብረቱን ሳጥን ለማግኘት ይበቃት ይሆን? ተጫዋቹ አና ጊዜ ስለሌላት ወደ በርንአወር መንገድ የሚወስዳት ሰው እንድትፈልግ ይመክራታል። አናን በሞተር ሳይክል አንድ ወጣት ሰውዬ ፤ የበኋላው መርማሪ ኤምረ ኦጉር ይወስዳታል። ከዚያም አና ሀ...
DW.COM | Deutsche Welle author
18.02.2010

Mission Berlin 22 – እርምጃ ለመውሰድ ተዘጋጂ

አና ወደ በርሊን 1989 ዓ ም ፤ በግንቡ መፍረስ የተነሳ ትልቅ ደስታ ወደሚታይበት ከተማ ትመለሳለች። በዚህ ግርግር ተጋፍታ ማህደሩን መውሰድ አለባት። ይሳካላት ይሆን? ልክ አና ወደ 1989 ዓ ም ልትጓዝ ስትል ጥቁር ኮፍያ የሚያደርጉት ብቅ ይላሉ። ቀይ ለባሿ ሴት አናን እንዲፈልጉ ትዕዛዝ ትሰጣለች። በህይወት እንዲያመጧት! አና ግን የድሮውን ነገር በሚያስታውሰውን ነገር በሰዐቷ የበርሊን ግንብ ...
DW.COM | Deutsche Welle author
18.02.2010

Mission Berlin 21 – አዲሱ ዕቅድ

አና ወደ 2006 ዓ ም ትመለሳለች። ቀይ ለባሿ ቄስ ካቫሊርን ትጠልፋለች። አና ቄሱ የት እንዳለ ስላላወቀች ወደ ህዳር 9 1989 ዓ ም ትጓዛለች። አና ወደ 2006 ዓ ም ስትመለስ ፓውል ቄሱ የት እንዳለ እንደማይታወቅ ይነግራታል። ፓውል የበለጠ ስለ ቄሱና የድሮውን ስለሚያስታውሰው ነገር ሳያውቅ አይቀርም። ግን ስለዚህ ለማውራት ጊዜ አይበቃም። አና ወደ ህዳር 9 1989 ዓ ም ምሽት ለመጓዝ ፍቃደ...
DW.COM | Deutsche Welle author
18.02.2010

Mission Berlin 20 – ከጊዜ ወደ ጊዜ

አና አሁንም የእንቆቅልሹን መልስ አልደረሰችነትም። RATAVA የትኛውን ክስተት ሊያሰናክል ይፈልጋል? አና ወደ 2006 ዓ ም ከተመለሰች በኋላ ወደ 1989 መጓዝ አለባት። ግን ጉዞው ምን ያህል አደገኛ ነው? አና ወደ 2006 ዓ ም ከመመለሷ በፊት ከፓውል ጋር በደስታ ትሰናበታለች። 35 ደቂቃዎች ብቻ ናቸው አላማውን ለማሳካት የሚቀሯት? ተጫዋቹና አና አሁንም የእንቆቅልሹን መልስ ለማግኘት ይሞክራሉ...
DW.COM | Deutsche Welle author
18.02.2010

Mission Berlin 19 – ፍቅር በቀዝቃዛው ጦርነት

የቀሩት 40 ደቂቃዎች ናቸው። አናና ፓውል ቀይ ለባሿን ሴት አምልጠው ምዕራብ ጀርመን ይገባሉ። ፓውል ነገሮቹን ግራ የሚያጋባ ያደርጋል። ከአና ፍቅር እንደያዘው ይነግራታል። ዕድል ወይስ እንቅፋት? አና ተልኮዋን ለመወጣት ምስራቅ ጀርመን መግባት አለባት። ግን ምዕራብ ነው ያለችው። ሌላም ችግር አለ። በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ ፓውል ከሷ ፍቅር እንደያዘው ይነግራታል። ተልኮዋን እንድታቋርጥ ይፈልጋል። ተጫ...
DW.COM | Deutsche Welle author
18.02.2010

Mission Berlin 18 – የተደበቀው ማህደር

አና ቀይ ለባሿ ሴት የ RATAVA ሀላፊ መሆኗን ትደርስነታለች። 45 ደቂቃዋች ብቻ ናቸው የቀሯት። ለአና ወሳኝ ምንጭ አሁን ቀይ ለባሿ የደበቀችው ማህደር ነው። አና ከተደበቀበት ማውጣት ትችል ይሆን? ሀይድሩን ፓውልና አና ወደ በርንአወር መንገድ ሲሄዱ የሀይድሩን ባል ሮብርት ያገኙታል። እሱም ከተማው በሙሉ በወታደር እንደተሞላ ይነግራቸዋል። ከዛም በላይ የሚያስፈራው ግን ጥቁር ኮፍያ ያደረጉት ሞ...
DW.COM | Deutsche Welle author
18.02.2010

Mission Berlin 17 – የአጥር ግንባታ

50 ደቂቃዋች ይቀራሉ። ተጫዋቹ ገንዘብ ተቀባይዋን ማመን እንደሚሻል በሙሉ ሀላፊነት ይወስናል። በሬድዮ ምስራቅ ጀርመን አጥሩ ጋር ስለቆሙ ወታደሮች ይወራል። ይኼ የ RATAVA መልስ ይሆን? አና እስካሁን ገነዘብ ተቀባይዋ ሀይድሩን ድራይ እንደሆነች አላወቀችም። ተጫዋቹ ለርዳታ ፍቃደኛ የሆነችውን ሴት ምንም እንኳን ወንድሟ ፓውል አጠራጣሪ ቢሆንም አና እንድታምናት ይመክራታል። ሆኖም እሱ አና ሞተር...
DW.COM | Deutsche Welle author
18.02.2010

Mission Berlin 16 – የድሮ ጓደኛ

በ 1961 ኛው ዓ ም አናን የታጠቁት ሞተር ሳይክል ነጂዋች ያባርሯታል። በዚህ አስፈሪ ጊዜ አንዲት የማትታወቅ ሴት ትረዳታለች። ግን ለምን ትረዳታለች? አናስ ልታምናት ይገባል? ሞተር ሳይክል ነጂዎቹ አናን ይከታተሏታል። እሷም ወደ ምግብ መሸጫ መደብር እሸሻለች። የሱቁ አለቃ እየዘጋ እንደሆነ ሲነግራት አንዷ ተቀጣሪ አና ጓደኛዬ ነች ትላለች። ገነዘብ ተቀባይዋ አናን ወደ ቤቷ ትወስድና የ ት/ ቤት...
DW.COM | Deutsche Welle author
18.02.2010

Mission Berlin 15 – የጊዜ ጉዞ

አና ከተከፈለችው ምስራቅ በርሊን ወደ ምዕራብ በርሊን መመለስ አለባት። ግን ይህ ብቻ አይደለም። በ 55 ደቂቃዎች ውስጥ RATAVA ምን እንደሆነ ጭምር፤ የበርሊን ግንብ ምስረታ ወይስ ፍርስ? አና 1961 ኛው ዓ ም እንደደረሰች ወደ ካንት መንገድ ለመሄድ ትሞክራለች። ይህ ግን ሊሳካ አይችልም። ምክንያቱም የDDR መንግስት የግንብ ግንባታውን ስለጀመረና አና ደግሞ በምስራቁ በኩል ስላለች። ግን የካ...
DW.COM | Deutsche Welle author
18.02.2010

Mission Berlin 13 – የእግዚያብሄር እርዳታ

ቤተ ክርስትያኒትቱ መረጃ ለመሰብሰብ ትክክለኛ ቦታ ሳትሆን አትቀርም። ቄሱ ለአና የሙዚቃው ቅንብር የድሮውን ነገር የሚያስታውስ ቁልፍ እንደሆነ ያብራራላታል።ግን ምን አይነት መሳሪያ ማለቱ ነው? ጨዋታው እንደ አዲስ ከተጀመረ በኋላ አና ከቀይ ለባሿ ሴት ታመልጣለች። ቄሱ ለአና መርማሪ ኦጉር እንደቆሰለና ሆስፒታል እንደተኛ ይነግራታል። ለአናም የሙዚቃውን ቅንብር በድጋሚ ያሰማትና የሙዚቃው ኖት አደራ...
DW.COM | Deutsche Welle author
18.02.2010

Mission Berlin 12 – የ ቤተ ክርስትያን መዝሙር

አና 65 ደቂቃዎች ይቀሯታል። የመጫወቻው ቀፎ የቤተ ክርስትያኑ ኦርጋን አካል መሆኑን ትደርስበታለች። ቀይ ለባሿ ሴት ብቅ ትልና ከአና ቁልፍ ትጠይቃለች። ግን ምን አይነት ቁልፍ? የቤተ ክርስትያኑ ኦርጋን ከመጫወቻው ቀፎ ጋር አንድ አይነት የሙዚቃ ቅንብር ይጫወታል። አና ቀረብ ብላ የቤተክርስትያን አገልጋዩ ለጎብኝዎች የሚለውን ታዳምጣለች። ኦርጋኑ መታደሱን፤ የበርሊኑ ግንብ ከተሰራ በኋላ ግን ኦር...
DW.COM | Deutsche Welle author
18.02.2010

Mission Berlin 11 – ፈጣን ምግብ

አና ምግብ ከፓውል ጋር እየበላች ስለሚገርመው አረፍተ ነገር ፤"In der Teilung liegt die Lösung. Folge der Musik!" ታወራለች። እሱም አደጋውን ያውቅና ወደ ቄስ ካቫሊር ጋር ይልካታል። ግን ይኼ ትክክለኛው መንገድ ነው? ፓውል የመጫወቻ ቀፎውን ጠግኗል። ግን የሙዚቃውን ቅንብር እስከ መጨረሻው ለማጫወት አንድ ነገር ይጎለዋል። አና ስለሚያስደንቀው መልዕክት ትነግረዋለች"I...
DW.COM | Deutsche Welle author
18.02.2010

Mission Berlin 10 – መውጫ የሌለው መንገድ

ተጫዋቹ እ ኤ አ ነሐሴ 13 1961 የበርሊኑ ግንብ የተሰራበት ቀን እንደሆነና ህዳር 9 ደግሞ ግንቡ የፈረሰበት ቀን እንደሆነ ይደርስበታል። የአና ተልኮ ከነዚህ ቀናቶች ጋር የተያያዘ ነው። አና ምን ማድረግ ትችላለች? ፓውልና አና ካድቬ ወደሚባል ገበያ አዳራሽ ከቀይ ለባሿ ሴት እየሸሹ ነው። የገበያ አዳራሹ አና የጨዋታዋን ውጤት የምታስቀምጥበት ቦታ ነው። ተጫዋቹ እ ኤ አ ነሐሴ 13 1961 የበ...
DW.COM | Deutsche Welle author
18.02.2010

Mission Berlin 09 – ያልተሟላ ጥቆማ

አና ከቲያትር ቤቱ ትጠፋለች። ግን ቀይ ለባሿ ሴት የፓውል ሱቅ እስከምትገባ ድረስ ትከታተላለች። በሀይድሩን እርዳታ አማካኝነት አና ማምለጥ ትችላለች። እንቆቅልሹን ለመፍታት ሙሉ መረጃ የላትም። የተቀረውን ከየት ታገኝ ይሆን? መርማሪ ኦጉር አናን ከጊዜው ሽብር ፈጣሪዎች ፤ RATAVA እንድትጠነቀቅ ይነግራታል። ወደ ሰዐት መሸጫው ስንመለስ፤ ፓውል ቪንክለር የተጠገነውን የመጫወቻ ቀፎ ያሳያታል። የ ...
DW.COM | Deutsche Welle author
18.02.2010

Mission Berlin 08 – ያልተዘጋ ሂሳብ

ኦጉር ከቀይ ለባሿ ጋር በተከፈተው የተኩስ ልውውጥ ይቆስላል። ለአናም ስለ RATAVA ታሪካዊ ክስተት ይገልፅለታል። እንደምንም ብሎ እ ኤ አ ህዳር 9 ይላታል። ግን በየትኛው አመት? መርማሪ ኦጉር አና ቲያትር ቤት እንደተደበቀች ይገምትና እንድታመልጥ ይገፋፋታል። ቀይ ለባሿ ሴት አና ላይ ትተኩስና አና አንድ ህይወት ታጣለች። ጨዋታው እንደገና ከተጀመረ በኋላ ኦጉር ለአና ፤ በቡድን ያሉ የጊዜው ሽ...
DW.COM | Deutsche Welle author
18.02.2010

Mission Berlin 07 – የማይታወቀው ጠላት

አና ሞተር ሳይክል ነጂዎቹን ወደ ቫሪቴ ቲያትር ቤት ሄዳ ታመልጣለች። እዛም ሀይድሩንንና መርማሪ ኦጉርን ታገኛለች። እሱም RATAVA እያሳደዷት እንደሆነ ይነግራታል። ግን RATAVA እና ቀይ ለባሿ ሴት ከአና ምንድን ነው የሚፈልጉት? ተጫዋቹ አና ወደ ፓውል ቪንክለር ሱቅ ሄዳ የመጫወቻ ቀፎውን ይዛ እንድትመጣ ያዛታል። ወደእዛ ስትሄድ ሞተር ሳይክል ነጂዎቹን ታመልጣለች። ቲያትር ቤት ሀይድሩን ድራ...
DW.COM | Deutsche Welle author
18.02.2010

Mission Berlin 06 – ቀይ ለባሿ ሴት

አና በ 1961 ጓደኛሞች ነበርን የምትል አንዲት ሴት ታገኛለች። በመጨረሻም አናን አንዲት ቀይ ለባሽ ሴት እንደምትከታተላት ዜና ይደርሳታል። የማይታወቁ ሰዎች አናን በየቦታው ይጠብቋታል። አንዷ ሀይድሩን ድራይ ነች። ከአና ጋር በ1961 ጓደኛ ነበርኩ የምትል። እሷም አናን ለመርዳት ትፈልጋለች። አንዲት ቀይ ለባሿ ሴት አናን እየተከታተለች እንደሆነም ታስጠነቅቃታለች። ለመሆኑ ሀይድሩን ድራይ እንዴት...
DW.COM | Deutsche Welle author
18.02.2010

Mission Berlin 05 – አንተዋወቅም?

አና የመጫወቻ ቀፎውን ለማስጠገን ሰዐት ሰሪ ጋር ትመጣለች። ለፓውል ቪንክለር ግን ነገሩ ከጥገና ትዛዝ በላይ ነው። ፓውል ቪንክለር የመጫወቻ ቀፎውን ሲከፍት ውስጡ አንድ ወረቀት ላይ የቁጥር ቁልፍ 19610813 ያገኛል። ምን ማለት ነው? ፓውል ቪንክለር ስለ ምንድን ነው የሚያወራው? አና የመጫወቻ ቀፎውን ልጠግንልህ ትላለች። እሱ ደግሞ ከዚህ በፊት እንደሚተዋወቁ ይገምታል። በመካከልም አና ጨዋታው...
DW.COM | Deutsche Welle author
18.02.2010

Mission Berlin 04 – ማስጠንቀቂያዎች

አና የካንት መንገድ ላይ አንድ የተዘጋ የሰዐት መሸጫ ታገኛለች። የሱቁ ባለቤት አንድ ካፍቴሪያ እንደተቀመጠ ትሰማለች። ሁለቱም ሳይተዋወቁ አይቀሩም። አና 100 ደቂቃዎች ብቻ ነው ያሏት። ጊዜው ይበቃት ይሆን? አና ሊዮ ቪንክለር በህይወት እንዳለ ትሰማለች። አንድ የፊልሙ ውስጥ የሚሰማውን ሙዚቃ የሚጫወተው ተጫዋች የሱቁ ባለቤት የ ሊዮ ቪንክለር ልጅ ፓውል እንደሆነ ይነግራታል። በቅርብ በሚገኘው ካ...
DW.COM | Deutsche Welle author
18.02.2010

Mission Berlin 03 – ወደ ካንት መንገድ አቅጣጫ

አና ወደ ካንት መንገድ አቅጣጫ ታመራለች። መንገድ መጠየቅ ስላለባት ሰአቷ ይባክናል። ጥቁር ኮፍያ ያደረጉ ሞተር ሳልክል ነጂዎች ይደርሱባትና ይተኩሳሉ። ሞተር ሳልክለኞቹ አናን ፋታ አይሰጧትም። በተልዕኮዋ ላይ በተጨማሪም ይረፍድባታል። ተሽከርካሪ ጎማ ያለው ጫማ የሚሄዱትን ልጆች መንገድ ስትጠይቅ ሞተር ሳልክለኞቹ ተኩሰው ይገድሏታል። ጨዋታው በድጋሚ ከተጀመረ በኋላ በመጨረሻ ካንት መንገድ ላይ ትደ...
DW.COM | Deutsche Welle author
18.02.2010

Mission Berlin 02 – በማምለጥ ላይ

አና የመርማሪውን ጥያቄ እየመለሰች ሳለ የሞተር ሳይክል ድምፅና ተኩስ ይከፈታል። አና ትጠፋለች።የመጫወቻ ቀፎ ላይ አንድ አድራሻ ታገኛለች። ይኼ እሷን ይረዳት ይሆን? አና ከአባራሪዎቿ ወደ አንድ ሙዜም ማምለጫ አጋጣሚ ታገኛለች። ፓሊሶች ወይም ጥቁር ኮፊያ ያደረጉ ታጣቂ ሞተር ሳይክል ነጂዎች እንዳያገኝዋት ስለፈራች የወንዶች መፀዳጫ ቤት ትደበቃለች።
DW.COM | Deutsche Welle author
18.02.2010

Mission Berlin 01 – ተንኮል የተሞላነት ቅስቀሳ

የአና ተልኮ ጀረመንን ከአደጋ መጠበቅ ነው። እሷም እንቆቅልሹን መፍታትና እራሷን ሞተር ሳይክል ከሚነዱት ወንዶች መጠበቅ አለባት።ለዚህም 130 ደቂቃዎች አሏት። ግን የመጀመሪያዋ ምንጭ የታለ? አና በክፍል 14 የአንድ የጀርመን ሆቴል ከእንቅልፏ ትነቃለች። አንድ የወንጀል ተመራማሪ ወደ ክፍሏ እያመራ ነው። መርማሪ ኦጉር እራሱን ያስተዋውቅና የክፍል ቁጥር 40 አንድ የሆቴል እንግዳ መገደሉን ይገልፃ...
DW.COM | Deutsche Welle author