Marktplatz | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle

የጀርመንኛ ቋንቋ ችሎታ ያላቸው ሁሉ የሚያገለግል በኤኮኖሚው ዘርፍ ላይ የሚውል የቋንቋ ፤ የገበያ ስፍራ የሚል መጠሪያ የያዘው ክፍልዱ የስራውን ዓለም የሚቃኝና ስለ ምጣኔ ሀብት ርዕሶችን የሚያወጋ የቋንቋ ትምህርት ነው።

0 Likes     0 Followers     1 Subscribers

Sign up / Log in to like, follow, recommend and subscribe!

Website
http://www.dw.de/dw/0,,2791,00.html?maca=amh-DKpodcast_marktplatz_amh-5115-xml-mrss
Description
የጀርመንኛ ቋንቋ ችሎታ ያላቸው ሁሉ የሚያገለግል በኤኮኖሚው ዘርፍ ላይ የሚውል የቋንቋ ፤ የገበያ ስፍራ የሚል መጠሪያ የያዘው ክፍልዱ የስራውን ዓለም የሚቃኝና ስለ ምጣኔ ሀብት ርዕሶችን የሚያወጋ የቋንቋ ትምህርት ነው።
Language
🇪🇹 Amharic
last modified
2019-01-14 14:44
last episode published
2009-10-12 15:56
publication frequency
0.0 days
Contributors
DW.COM | Deutsche Welle owner   author  
Explicit
false
Number of Episodes
26
Rss-Feeds
Detail page
Categories
Education K-12 Higher Education Language Courses

Recommendations


Episodes

Date Thumb Title & Description Contributors
12.10.2009

ምዕራፍ 26 የድርጅቶች ልምድ ባህል

የአመራር አይነት ፣ የስልጣን ተዋረድ፣ የአንድ ድርጅት መለያ፣ አንድ ድርጅት መምን አይነት መልኩ እራሱን ማስተዋወቅ ይችላል። ርዕሶች ፦ የአንድ ድርጅት መለያ፣ የአንድ ድርጅት አርማ ፣የአመራር አይነት
DW.COM | Deutsche Welle author
12.10.2009

ምዕራፍ 25 ኢንዱስትሪና የንግድ ማህበራት

ውይይት፣ መረጃ መስጠት፣ ፍላጎት አስከባሪ፦ የጀርመን ምጣኔ ሀብት ርዕሶች ፦ ኢንዱስትሪና የንግድ ምክር ቤት (IHK)የውጭ ንግድ ማህበር ( AHK)፣ የጀርመን ኢንዱስትሪና የንግድ ምክር ቤት ( DIHT)
DW.COM | Deutsche Welle author
12.10.2009

ምዕራፍ 24 የመርከብ የወንዝ ጉዞና ወደ ወደብ የሚላኩ ቁሳቁሶች

ኮንቴይነር፣ የወደብ ማቆሚያ፣ የመላኪያ ክፍያ ዋጋ፦ ለምን ቁሳቁሶች በወንዝና በባህር መጓጓዝ አለባቸው። ርዕሶች ፦የመርከብ የወንዝ ጉዞ
DW.COM | Deutsche Welle author
12.10.2009

ምዕራፍ 23 ፍሬንቻይዚንግ

የስራ ክፍፍል፣ ውል ፣ቁጥጥር ፦ ድርጅቶች እንዴት ስለራሳቸውንና እውቀታቸውን ማስተላለፍ ይችላሉ። ርዕሶች ፦ ፍሬንቻይዚንግ ፣ የንግድ ፍቃድ
DW.COM | Deutsche Welle author
12.10.2009

ምዕራፍ 22 የግብርና ( የአስተራረስ) ዘዴ መለወጥ

ወተት፣ ዕህል፣ ድጎማ ፦ ባለፉት አስርተ አመታት እንዴት የግብርና አሰራር ተቀየረ። ርዕሶች ፦ ግብርና
DW.COM | Deutsche Welle author
12.10.2009

ምዕራፍ 21 የኢንዱስትሪ የአሰራር ለውጥ

ከሰል፣ ብረት፣ ስራ አጥ፦ ሩኽገቢት በሚባለው አካባቢ የነበረው ልማዳዊ( ጥንታዊ) ኢንዱስትሪዎች መጨረሻው ምን ይሆን። ርዕሶች ፦ የመገጣጠሚያ ኢንዱስትሪ፣ የድንጋይ ከሰል አምራቾች ድጎማ፣ ወጥ መዋቅር
DW.COM | Deutsche Welle author
12.10.2009

ምዕራፍ 20 የፍሳሽ ውሀ ምጣኔ

ጎጂ ንጥረ ነገሮች፣ የውሀ ማጣሪያ ቦታ፦ ውድ የሆነውን ውሀ መቆጠብና ማጣራት እንዴት ይችላል። ርዕሶች ፦ የፍሳሽ ውሀ ምጣኔ ፣ ያካባቢ ጥበቃ
DW.COM | Deutsche Welle author
12.10.2009

ምዕራፍ 19 የመጠቅለያ ዕቃዎችን ለማስቀረት የሚደረገው ትግል

ቢጫ ቁሻሻ መጣያ ፣ አረንጓዴ ነጥብ፣ ዳግም ለጥቅም ማዋል፣ ቁሻሻን መቀነስና የአየር ብክለትን እንዴት መከላከል እንደሚቻል። ርዕሶች ፦ አረንጓዴ ነጥብ፣ ሪሳይክሊንግ፣ ያካባቢ ጥበቃ፣ የመጠቅለያ ዕቃዎች መመሪያ
DW.COM | Deutsche Welle author
12.10.2009

ምዕራፍ 18 የተለያዩ ብህሎች ፈተና - በኮሎኝ ከተማ የአለም ገበያ ኤክስፓ

ዝግጅቶች፣ አድራሻ፣ የስራ ትዕዛዝ፦ የትና እንዴት ሰው በአለም ዙሪያ ማስተዋወቅ ይችላል። ርዕሶች ፦ ኤክስፓ
DW.COM | Deutsche Welle author
12.10.2009

ምዕራፍ 17 የሙያ ስልጠና

ማመልከቻ፣ የሙያ ት/ቤት፣ ለስራ ብቃት ማረጋገጫ ፈተና፦ አንድ ሰው ትምህርት ከጨረሰ በኋላ ምን ማድረግ ይቻላል ወይም ይገባል። ርዕሶች ፦ መንታ ዘዴ ፣ የሙያ ት/ቤት፣ የስራ ስልጠና
DW.COM | Deutsche Welle author
12.10.2009

ምዕራፍ 16 በማሽንና አውቶማቲክ መሳሪያዎች አመቺ የሆኑ መሳሪያዎች ማምረት

የአምራች ቡድን፣ በቅደም ተከተል ማጓጓዝ፣ የስራ ሮቦቶች፥ አንድ ድርጅት የሰራተኛና የመጋዘን ወጪዎችን እንዴት መቀነስ ይችላል። ርዕሶች ፦ : Lean production, outsourcing፣ የድርጅት አማካሪዎች ፣ ስልጠና፣ የስንብት ገንዘብ፣ ጡረታ፣ በመሳሪያ ድጋፍ ማምረት፣ ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን በመጠቀም የምርቱን ውጤት መጨመር።
DW.COM | Deutsche Welle author
12.10.2009

ምዕራፍ 15 ምርምርና ግንባታ

የተፎካካሪዎች ጭንቀት፣ የሙከራ ጊዜያት፣ የምርቱ እድገት፣ እንዴት አንድ ሀሳብ አዲስ የምርት ውጤት መሆን እንደሚችል። ርዕሶች ፦ የባለቤትነት ፍቃድ፣ ምርምር፣ ግንባታ፣ ግኝት
DW.COM | Deutsche Welle author
12.10.2009

ምዕራፍ 14 የማሻሻጫ ዘዴዎች

የገበያውን ሁኔታ ማጣራት፣ የአላማው ቡድን፣ የምርቱ እውቅና ። አንድ ምርትን መምን አይነት መልኩ በጥሩ ሁኔታ ማስተዋወቅ እንደሚቻል። ርዕሶች ፦ ንግድ፣ ትርፍ፣ የማሻሻጫ ዘዴዎች፣ የምርቱን ደረጃ መተመን
DW.COM | Deutsche Welle author
12.10.2009

ምዕራፍ 13 በውጭ ሀገር መቋቋም

የስራ ቦታ፣ በአለም አቀፍ ተመጣጣኝ የሆነ ደሞዝ፦ ድርጅቶች በውጭ ሀገር መገንባትና ማምረት ለምን ይፈልጋሉ። ርዕሶች ፦ ቀጥተኛ ግንባታ፣ የቅርንጫፍ መስሪያ ቤት፣ በውጭ ሀገር የስራ ጉልበት ደሞዝ ማምረት፤ በውጭ ሀገር መቋቋም
DW.COM | Deutsche Welle author
12.10.2009

ምዕራፍ 12 የጋራ ድርጅት - ክርሆነ የተባለው መስሪያ ቤት

የውጭ ንግድ፣ መስፋፋት፣ መዋዋል ፦ እንዴት ድርጅቶች ድንበርን አልፈው መስራት ይችላሉ። ርዕሶች ፦ መቀላቀል፣ የድርጅቶች መዋኸድ፣ የጋራ ድርጅት
DW.COM | Deutsche Welle author
12.10.2009

ምዕራፍ 11 ማጓጓዝ ከሌሎች ጋር መገናኘት ነው

የመጓጓዣ ወጪዎች፣ የዋጋ ልዩነት የዕቃ ማራገፊያ ሰዐት ፦ በስንት አይነት መንገድ ቁሳቁሶች በአለም ዙሪያ ይደርሳሉ። ርዕሶች ፦የቁሳቁስ ጉዞ፣ መጓጓዣ፣ የመጓጓዣ መንገዶች
DW.COM | Deutsche Welle author
12.10.2009

ምዕራፍ 10 የተጣመረ የቁሳቁስ ንግድ

የጉዞ እቅዶች፣መላኪያ፣ የጭነት ወጪዎች ፦ የት ለምንና እንዴት እቃዎች ማጓጓዝ እንደሚቻል። ርዕሶች ፦የቁሳቁስ ጉዞ፣ መጓጓዣ፣ የመጓጓዣ መንገዶች
DW.COM | Deutsche Welle author
12.10.2009

ምዕራፍ 09 የመስራ ቤቶች ክፍያ

ወጪዎች፣ ቋሚ ወጪዎች ፣ኪሳራ ፦ አዲስ መስሪያ ቤት ሲከፈት ገንዘብ ከየት ማግኘት ይቻላል ፣ በኋላም እንዴት መልሶ መክፈል እንደሚቻል። ርዕሶች ፦ ቋሚ የወጪ ብድር ፣ የመስራ ቤቶች ክፍያ ፣ ኪሳራ፣ የግል ሀብት
DW.COM | Deutsche Welle author
12.10.2009

ምዕራፍ 08 የውጭ ድርጅቶች የምክር አገልግሎት

ቋንቋ፣ ባህል፣ ህጎች ፦ አንድን ድርጅት ወደ ውጭ አገር በሚዛወርበት ጊዜ መተኮር ያለባቸው ነገሮች- ማን መረጃ መስጠት አለበት። ርዕሶች ፦የውጭ ድርጅቶች አማካሪ፣ መታወቂያ፣ ያደጉ ገበያዎች፣ ኪራይ
DW.COM | Deutsche Welle author
12.10.2009

ምዕራፍ 07 ገንዘብን ለውጭ ንግድ ማዋል

የማጓጓዣ አደጋ፣ የብድር መያዣ፣ ሁሌ በጥሬ መክፈል መቻል ፦ አቅራቢዎች ምን ማድረግ አለባቸው ደንበኞች ሳይከፍሉ ሲቀሩ። ርዕሶች ፦ የውጭ ገበያዎች፣ የውጭ ንግድ፣ የግል ተያዥ የማይሆን ሀብት፣ የአቅራቢዎች ብድር ፣ የብድር መያዣ፣ ሁሌ በጥሬ ገንዘብ መክፈል መቻል
DW.COM | Deutsche Welle author
12.10.2009

ምዕራፍ 06 የሆቴል አስተናጋጅ ምግባር- የመስተንግዶ መስራ ቤት (ሆቴል )

መስተንግዶ፣ ፈገግታ፣ የደንበኛ ፍላጎት ላይ ማትኮር፦ አንድን የመስተንግዶ ድርጅት ውጤታማ የሚያደርጉ አስፈላጊ ነገሮች። ርዕሶች ፦ የመስተንግዶ ድርጅት፣ የደንበኛ ፍላጎት ላይ ማትኮር፣ ሆቴል
DW.COM | Deutsche Welle author
12.10.2009

ምዕራፍ 05 ስሌትና የዋጋ ትመና

ቁርስና እራትን የሚሸፍን እረፍት፣ የቡድን ጉዞ፣ ከባልደረቦች ጋር የሚካሄድ ጉዞ፦ እንዴት አገር ጎብኝዎችን የሚያስተናግደው የስራ ዘርፍ እንደሚንቀሳቀስ። ርዕሶች ፦ ስሌት፣ የቡድን ጉዞ፣ የዋጋ ትመና፣ ግማሽ ዋጋ የሚሸፍን እረፍት
DW.COM | Deutsche Welle author
12.10.2009

ምዕራፍ 04 የግዥ ውል፣ መብትና ግዴታ

የህግ አንቀፅዎች፣ የህግ መፅሀፍ፣ የመኪና ብቃት ምርመራ ቦታ ፦ አንድ ሰው እቃ ሲገዛ ያለው መብትና ግዴታ። ርዕሶች ፦ የግዥ ውል፣ መብት፤ ግዴታ፣ የህግ አንቀፅዎች፣ የህግ መፅሀፍ፣ የመኪና ብቃት ምርመራ ቦታ
DW.COM | Deutsche Welle author
12.10.2009

ምዕራፍ 03 የዕጅ ስራ ባለሙያ - እንዴት በራስ መተዳደር እንደሚቻል

መነሻ ገንዘብ፣ ቦታ፣ አይነቶች፦ እንዴት አንድ ሰው በአንድ ጥሩ ሀሳብ አዲስ ድርጅት ማቋቋም እንደሚችል። ርዕሶች ፦ መጀመሪያ ገንዘብ፣ ቦታ፣ አይነቶች
DW.COM | Deutsche Welle author
12.10.2009

ምዕራፍ 02 የዐሳ ገበያ - አስጊ ተፎካካሪ

ገነያ ላይ ያልቀረበ ምርት(አገልግሎት)ለተጠቃሚዎች ማቅረብ፣ የንግድ አላማ፣ የሱቅ ማስመረቂያ፦ እንዴት አንድ ሰው በአንድ ጥሩ ሀሳብ ደንበኞችን ማትረፍ ይችላል። ርዕሶች፦ ገነያ ላይ ያልቀረበ ምርት(አገልግሎት) ለተጠቃሚዎች ማቅረብ፣ የንግድ አላማ፣ የሱቅ ማስመረቂያ
DW.COM | Deutsche Welle author
12.10.2009

ምዕራፍ 01 ሱቁ - ሁሉም ነገር በአንድ በትንሽ ሱቅ

መፅሄቶች፣ ጣፋጮች ፣ ሲጋራዎች፦ እንዴት አንድ ቤተሰብ በምን እንደሚተዳደር ፥ ርዕሶች ፦ የቤተሰብ መተዳደሪያ፣ ሱቅ፣ ትልቅ መደብር
DW.COM | Deutsche Welle author