Deutsch – warum nicht? ክፍል 2 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle

አንድሪያስ ስራ በዝቶበታል። ሄቴል ያሉትን እንግዳዎች ማስተናገድ፣ ለወላጆቹ ደግም አንድ ክፍል መፈለግና ከ ካርል ዴም ግሮስን ጋር ቃለ ምልልስ ማድረግ አለበት። በተጨማሪም ወላጆቹ ኤክስ ማን እንደሆነችና አንድሪያስ የት እንደተዋወቃት ይሰማሉ። አስፈላጊ ሰዋሰው፦ ሞዳል ግስ፣ የሀላፊ ጊዜ (Perfekt) ፣ ቀጥተኛ ያልሆነ ተሳቢ (Dativ )
0 Likes 0 Followers 1 Subscribers
- Website
- http://www.dw.de/dw/0,,2776,00.html?maca=amh-DKpodcast_dwn2_amh-5113-xml-mrss
- Description
- አንድሪያስ ስራ በዝቶበታል። ሄቴል ያሉትን እንግዳዎች ማስተናገድ፣ ለወላጆቹ ደግም አንድ ክፍል መፈለግና ከ ካርል ዴም ግሮስን ጋር ቃለ ምልልስ ማድረግ አለበት። በተጨማሪም ወላጆቹ ኤክስ ማን እንደሆነችና አንድሪያስ የት እንደተዋወቃት ይሰማሉ። አስፈላጊ ሰዋሰው፦ ሞዳል ግስ፣ የሀላፊ ጊዜ (Perfekt) ፣ ቀጥተኛ ያልሆነ ተሳቢ (Dativ )
- Language
- 🇪🇹 Amharic
- last modified
- 2019-01-11 08:12
- last episode published
- 2010-01-27 17:05
- publication frequency
- 0.0 days
- Contributors
- DW.COM | Deutsche Welle author owner
- Explicit
- false
- Number of Episodes
- 26
- Rss-Feeds
- Detail page
- Categories
- Education K-12 Higher Education Language Courses
Recommendations
Episodes
Date | Thumb | Title & Description | Contributors |
---|---|---|---|
27.01.2010 | እክስ በድንገት ጠፍታለች የሰዋሰው ምዕራፍ፦ አዲስ ሰዋሰው የለም |
|
|
27.01.2010 | አንድሪያስ፣ ዶክተር ቱርማን ፣ ወ/ሮ በርገር የመርከብ ጉዞ ለማድረግ አስበዋል ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የግሶች አገባብ ቀጥተኛና ቀጥተኛ ያልሆኑ ተሳቢዎች |
|
|
27.01.2010 | የዶክተር ቱርማን የሀኪም ቤት ጉብኝት ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የማይነጣጠሉ ግሶች አጠቃቀም በሀላፊ ጊዜ (Perfekt) |
|
|
27.01.2010 | ቀደም ሲል የሚታወቅ ሰውዮ ስልክ ላይ ነው ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የተነጣጣይ ግሶች አጠቃቀም በሀላፊ ጊዜ (Perfekt) |
|
|
27.01.2010 | ሆቴል ዩሮፕ የተፈጠረ ችግር ፦ ገላ መታጠቢያው ተበላሽቷል ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የሰዐት አቆጣጠር |
|
|
27.01.2010 | በመቀበያው የተፈጠረ ግራ መጋባት ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ denn የምትባለው ቃል |
|
|
27.01.2010 | ለአቶ ሙለር ቀኑ እድለ ቢስ ነበር ... ዳቲቭ ( III) |
|
|
27.01.2010 | ከ ካርል ዴም ግሮስን ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ዳቲቭ (II) |
|
|
27.01.2010 | ስለ አህን ሚስጥር የተደረገ ንግግር ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ዳቲቭ (I) |
|
|
27.01.2010 | የአንድሪያስ ዘገባ ፦ የመጀመሪያው ምርመራ ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ አዲስ ሰዋሰው የለም |
|
|
27.01.2010 | አንድሪያስ ሚስጥሩን አወጣ ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የ (haben)አጠቃቀም በሸላፊ ጊዜ |
|
|
27.01.2010 | አንድሪያስ እና ኤክስ ከምሽቱ ቲያትር በፊት ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ቀጥተኛ ያልሆኑ ተሳቢ - ተወላጠ ስም |
|
|
27.01.2010 | በቲያትር ምሽት ቲያትር ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የቦታ አመልካች (wo)/ (sollen)ሞዳል ግስ |
|
|
27.01.2010 | የአንድሪያስ እናት በገነያ አዳራሽ ትጓዛለች ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የተጣመሩ ስሞች |
|
|
27.01.2010 | የአንድሪያስ አባት ችግር አጋጥሞታል... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ መስተአምሮችና ተወላጠ ስሞች ቀጥተኛ ባልሆነ ተሳቢ (Dativ) |
|
|
27.01.2010 | በአንድሪያስ ቤተሰቦች መካከል የተነሳ ብርቱ ክርክር ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የቦታ/ ስፍራ አመልካች ወዴት (wohin) |
|
|
27.01.2010 | የአንድሪያስ እናት አጓጊ ጥያቄዎች ታቀርባለች የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የመፈለግ ምዳል ግስ |
|
|
27.01.2010 | የአንድሪያስ ማቀዝቀዣ እንደገና ባዶ ሆኗል ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ መስተአምር አልቦ |
|
|
27.01.2010 | የስልክ ጥሪ ፦ የአንድሪያስ ወላጆቹ ይመጣሉ ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ይገባል እና የመሆን ምዳል ግስች |
|
|
27.01.2010 | በዕንግዳ መቀበያው ፦ አንድ ሰውዪ በጣም ቸኩሏል ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ምዳል ግስ መፍቀድ |
|
|
27.01.2010 | ክፍል 15 ውስጥ ያለ አስገራሚ እንግዳ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የቃላቶች አገባብ ክለሳ |
|
|
27.01.2010 | አንድሪያስና ኤክስ አንድ ጨዋታ ይጫወታሉ የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የተወላጠ ስሞች ክለሳ |
|
|
27.01.2010 | አሁን ደግሞ ከአለቆች ጋር የተፈጠረ አለመግባባት... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ መጀመሪያ የሚገቡ ቃላት ለምሳሌ(un-) እና መጨረሻቸው በ (-in ) የሚያልቁ ቃላት |
|
|
27.01.2010 | ከእንግዶች ጋር እንደገና አለመግባባት ተፈጥሯል ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የግስ እርባታ ክለሳ |
|
|
27.01.2010 | የማይታወቁ አዛውንት - አንድሪያስ በዕንግዳ መቀበያው እየሰራ ነው ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ምዳል ግስ መቻል |
|
|
27.01.2010 | የመጀመሪያው ምዕራፍ አመለጥዎት? እስካሁን ድረስ ማን ድራማውን እንደተጫወቱ ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ አዲስ ሰዋሰው የለም |
|